Hi fam indet nachu f negn period lay hugne tsebel mexexat ichilalew bet hogne please nigerugn
Aug 11, 2024ይኸውልሽ በወር አበባ ጊዜ ጸበል መጠጣት ፣ ቤተክርስቲያን መሄድ ፣ ወንጌል ማንበብ ትችያለሽ የሚከለከለው ማንኛውም ሰው ደም እየፈሠሠው ለምሳሌ ነስር ፣ መፈንከትን ጨምሮ ቤተመቅደስ መግባት አይችልም ይሄ ደግሞ በቤተመቅደስ ውስጥ ከጌታችን ክቡር ደም ውጪ ምንም ነገር መፍሰስ ስለሚከለከል እንጂ ሴትም በወር አበባ ጊዜ ቤተመቅደስ እንዳትገባ የተባለው እንጂ ምንም ነውር ሆኖ ስላልሆነ መጠጣት ትችያለሽ። እባካችሁ ስለ እምነታችን እንማር🙏 ሰዓት ባይኖረን እንኳን ቤታችን ሆነን መማር እንችላለንኮ
Aug 11, 2024