Annonym42
#technology
#technology Sup ppl እስቲ fb ላይ ፖስቶቻቹ አሪፍ reach ያላችሁ give us some tips .. አሪፍ content, ከብዙ ሰው ጋር እተዋወቃለሁ በደንብ active ነኝ የሆነ ጊዜ ላይ አሪፍ ነበር አሁን ግን ፖስቴ ለሰዎች አይደርስም (ብዙዎቹን እንደጠየቅኳቸው) ሶ post reach'ኤን consistently ለመጨመር መላው ምንድነው?
Aug 10, 20240 engagements