ሰላም ወንድሞች በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት አንድ ሰው ንስሀ ሲገባ ካህኑ ቀኖና አዞት(ስግደት,መስዋት) ከዛም እግዚአብሔር ይፍታክ ብሎት ሀጥያቱን ያስተሰርይለታል ለምን ካዲያ በቅዳሴ መጨረሻ ላይ የሚባለው እግዚአብሔር ይፍታክ በቂ አይደለምን? ሁለቱ አይገጩምን?
Aug 10, 2024ሀጥያትህን ለካህኑ መናገርህ እኮ አንዱ ጥቅሙ ስለሰራው ሀጥያት መፀፀትህን ያመለክታል🙏
Aug 11, 2024ሰላም ወንድሞች በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት አንድ ሰው ንስሀ ሲገባ ካህኑ ቀኖና አዞት(ስግደት,መስዋት) ከዛም እግዚአብሔር ይፍታክ ብሎት ሀጥያቱን ያስተሰርይለታል ለምን ካዲያ በቅዳሴ መጨረሻ ላይ የሚባለው እግዚአብሔር ይፍታክ በቂ አይደለምን? ሁለቱ አይገጩምን?
Aug 10, 2024ሀጥያትህን ለካህኑ መናገርህ እኮ አንዱ ጥቅሙ ስለሰራው ሀጥያት መፀፀትህን ያመለክታል🙏
Aug 11, 2024በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን:: እውነት ጥያቄክ በቅን ልቦና ከሆነ መልሱ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ አለ አጠያየቅክ ግን የጌታን ቃል ለማጣመም ይመስላል:: ማርቆስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴⁰ ለምጻም ሰውም ወደ እርሱ መጣ ተንበርክኮም÷" አቤቱ ብትወድስ ልታነጻኝ ትችላለህ "ብሎ ለመነው። ⁴¹ጌታችን ኢየሱስም ራራለት እጁንም ዘርግቶ ዳሰሰውና÷ "እፈቅዳለሁ ንጻ" አለው። ⁴² በተናገረም ጊዜ ለምጹ ወዲያው ለቀቀውና ነጻ። ⁴³ መክሮም አሰናበተው :: ⁴⁴ "ለማንም እንዳትናገር እወቅ ፥ ነገር ግን ሂድና ራስህን ለካህን አስመርምር ምስክር ሊሆንባቸው ሙሴ እንዳዘዘ ስለ መንፃትህ መባህን አቅርብ አለው"። እውነተኛውን መንገድ እንድታቅ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይርዳክ ::በባህሪው እኔ ብቻ አዋቂ እኔ ብቻ ልክ ከሚለው ከመንፈስ ቅዱስ ያልሆነው ነገር ግን ከመንፈስ ቅዱስ ከሚመስለው አሳቹ የመናፍቅ መንፈስ መድኃኒዓለም ይፈውስክ::
Aug 11, 2024ንስሃ ከገባህ በኋላ እግዚአብሔር ይፍታህ የምትባለው ለተናዘዝካቸው ኃጢአቶች ሲሆን የቅዳሴ መጨረሻ ላይ ወይም መስቀል ስትሳለም ይፍታህ የምትባለው ኃጢአት ናቸው ብለህ ሳታስብ ለሰራሃቸው ኃጢአቶች : ለረሳሃቸው .. (ንስሃ ላልገባህባቸው) ነው
Aug 11, 2024ንስሃ ገብቶ ቀኖና ፈጽሞ ፍትሃት ዘወልድ ተጸልዮ የሚባለው እግዚአብሔር ይፍታህ ደብዳቤ ነው አስቀድሰህ ስትቆርብ ቁርባኑ የደብዳቤው ማህተም ነው የዛን ሰዓት ቅዳሴው ሲያልቅ ያመለከትከው ጉዳይህ ይፈፀማል ... በምሳሌ ለመረዳት ጥሩ ነው , ስለዚህ process ነው ። ከዛ ውጪ የሚባሉት ግን የሚጠቀሙት ለሀሳብ እና ለትንንሽ ሃጢአት ነው።
Aug 11, 2024kahnu yemilut ende milja new gn ante be ayente kahnat nesha stegeba keteta le egziabher new tenazeh slezi huletegnaw lay yebelete ergetegna tehonaleh enji huletum ytekmal
Aug 11, 2024Nope it's clear as a morning sun 🌅 I hope you're not pente and if you are i wanna ask you some questions
Aug 11, 2024Mn meseleh esu kidase lay yemnlew egzio meharene krstos mnamn kelel lalu maletm yeged neseha lemayasfelgachew hatiatoch new lemsale beken wust bzu kfu negerochn bemawek weym balemawek ltawera tchlaleh be sra guday ltchekachek ltsedadeb tchlaleh ena yihen hulu astawseh lenseha abath menager yikebdal bemesratm bihon yaw tnnsh hatiatoch alua malet andande hatiat hula laymeslun yemichlu tnnsh negeroch / be ergt yehatiat tnsh tlk yelewm/ bcha gebtohal pointe enesun new be egzio meharene krstos ena beentemariam meharene krstos kaln buhala yemisereyuln hatiatoch enji sew geleh amenzreh, serkeh mnamn yeserahachew leloch hatiatoch ye ged neseha ena kenona yasfelgachewal
Aug 19, 2024Sle hidetu detail balawkm, ke amlak wuchi hatyatn liasteseriy yemichl mnm aynet mdrawi sewm hone procedure yelem.. Lezam nw bible simon bet beneberew ye erat gibzha lay yetademut sewoch be kirstos nigigr yedenegetut. “ከእርሱም ጋር በማዕድ ተቀምጠው የነበሩት በልባቸው፦ ኃጢአትን እንኳ የሚያስተሰርይ ይህ ማን ነው? ይሉ ጀመር።” — ሉቃስ 7፥49 ማቴዎስ 9 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ² እነሆም፥ በአልጋ የተኛ ሽባ ወደ እርሱ አመጡ። ኢየሱስም እምነታቸውን አይቶ ሽባውን፦ አንተ ልጅ፥ አይዞህ፥ ኃጢአትህ ተሰረየችልህ አለው። ³ እነሆም፥ ከጻፎቹ አንዳንዱ በልባቸው፦ ይህስ ይሳደባል አሉ። Slezi dagnaw kalu slehone... Manmmmm sew hatyatk tesereyechlik kalek midrawi enji semayawi maregagecha alsetehm... Slezi rasachun mermru. Beterefe gn lemenazez ena guidance lemagignet yitekm yhonal kahn yetebalutn mawrat... 😁Ende bluy kidan zemen yehone kihnet baynorm... Hulachnm kahnat slehonin “እናንተ ደግሞ እንደ ሕያዋን ድንጋዮች ሆናችሁ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ ለእግዚአብሔር ደስ የሚያሰኝ መንፈሳዊ መሥዋዕትን ታቀርቡ ዘንድ ቅዱሳን ካህናት እንድትሆኑ መንፈሳዊ ቤት ለመሆን ተሠሩ።” — 1ኛ ጴጥሮስ 2፥5
Aug 12, 2024