Niyala87
#education
ሰላም እንዴት ናችሁ ። ማስተርስ በአካውንቲኝና ፋይናንስ በርቀት መማር ፈልጌ ነበር ። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚሠጥ ከሆነ ወይም ኮሜርስ ካለ ንገሩኝ። አስቸኳይ ነው ተባበሩኝ
Aug 10, 20245 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ ። ማስተርስ በአካውንቲኝና ፋይናንስ በርቀት መማር ፈልጌ ነበር ። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚሠጥ ከሆነ ወይም ኮሜርስ ካለ ንገሩኝ። አስቸኳይ ነው ተባበሩኝ
Aug 10, 2024yisetal awo
Aug 11, 2024