#personal
1.ሻሸመኔ ያለው የቴክኒክና ሙያ ማስተማሪያው የእንጨት ስራ ያስተምራል ? 2.ትምህርቱስ እንዴት ነው ይበልጥ በተግባር የተደገፈ ነው ? 3. ማሽኖች በብዛት አሉት ? 4.ካስተማረስ በዋላ የስራ እድል ያመቻቻል ? 5.ምን ያህል ዓመት ይፈጃል ተምሮ ለማጠናቀቅ ? እባካቹ በዚ ዘርፍ ተቋሙ ውስጥ የተማራቹ እየተማራቹ ያላቹ ካላቹ አትለፉት ስለምሰጡኝ ምላሽ አመሰግናለሁ
Aug 10, 20240 engagements