#health
ሰላም የ አይን ህክምና በትንሹ ስንት ይፈጃል መነፅሩን ጨምሮ እና ያለመነፅሩ እሺ ታክሜ መነፅሩን ብተወው ችግር አለው? ወይም የታዛዘውን ትቼ ዝምብዬ ለጊዜው cheap የሆነውን ዝምብዬ ብገዛ? more hawassa akebabi ywlachu melsulgn
Aug 09, 20241 engagements
ሰላም የ አይን ህክምና በትንሹ ስንት ይፈጃል መነፅሩን ጨምሮ እና ያለመነፅሩ እሺ ታክሜ መነፅሩን ብተወው ችግር አለው? ወይም የታዛዘውን ትቼ ዝምብዬ ለጊዜው cheap የሆነውን ዝምብዬ ብገዛ? more hawassa akebabi ywlachu melsulgn
Aug 09, 2024Ke 500 birr aybeltm (sun optics), mntsru demo 1500 eskw 3000
Aug 10, 2024