#personal
Hey am 22 male and am 175 cm እና አጭር እንደሆንኩ ይሰማኛል ይሔ ስሜት የኔ ብቻ ነው ወይስ??? እና ቁመት መጨመር የምችልበት እድል አለ ቢያንስ 178cm-180???
Aug 09, 202411 engagements
Hey am 22 male and am 175 cm እና አጭር እንደሆንኩ ይሰማኛል ይሔ ስሜት የኔ ብቻ ነው ወይስ??? እና ቁመት መጨመር የምችልበት እድል አለ ቢያንስ 178cm-180???
Aug 09, 2024Yanten kumet yemimegnu bzu yinoralu... Yhen comment like yaderegutn kuter
Aug 10, 2024አንተ ቀልደኛ ነህ እኔ ይኸዉ በ 24 ዓመቴ 172cm ሆኜ እራሴን እንደ መለሎ ነዉ ምቆጥረዉ😂
Aug 10, 2024it is enough eko guiness book ላይ ለመመዝገብ ነው እንዴ ከዚህ በላይ
Aug 10, 2024175 cm አጭር አይባልም
Aug 10, 2024Semay aleneka alesha?
Aug 10, 2024I’m 20 and 179.5 and still feel short. We People will never stop wanting more
Aug 10, 2024Dehna endehonk kaltesemah norm new man
Aug 10, 2024