Cac176
#religion
በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክርስቲያን በቅዳሴ ጊዜ የቅዳሴ ተሰጥኦ መጽሐፍ እያነበቡ ተሰጥኦ መመለስ የተከለከለ ነው? ከሆነስ ለምን?
Aug 09, 202419 engagements
በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክርስቲያን በቅዳሴ ጊዜ የቅዳሴ ተሰጥኦ መጽሐፍ እያነበቡ ተሰጥኦ መመለስ የተከለከለ ነው? ከሆነስ ለምን?
Aug 09, 2024aydelem endewm ymekeral
Aug 09, 2024የዲያቆኑን ድርሻ አትበል እንጂ የምእመናን ተሰጦ ከመፅሐፍ እያየክ መቀበል ትልቅ ጉብዝና ነው በርታበት።
Aug 09, 2024አይከለከልም! ያዉ አንዳንዴ ሰዎች በራሳቸዉ አረዳድ የኛ ነዉ ልክ የሚሉት ነገር አለ እና ለዛ ከልክለዉህ ይሆናል ወይ የፀሎት መፅሐፍ መስሏቸዉ
Aug 09, 2024Negerewalew eko ye kidase new beye. Menalbat yalsemahut neger kale beye new enji berasu endihu selemeselew endalegn terterealew.
Aug 09, 2024አይከለከልም አስከማውቀው ድረስ
Aug 09, 2024