Butz57
#other
ወንድ ነኝ እስኪ ምን ምን ተጠቅሜ አሪፍ የሚጣራ ጠረን እንዲኖረኝ ማድረግ እችላለሁ? ከመታጠብ በተጨማሪ እና ብዙም costy ያልሆነ ነገር suggest me Help your brother out እስኪ!🙏
Aug 09, 20244 engagements
ወንድ ነኝ እስኪ ምን ምን ተጠቅሜ አሪፍ የሚጣራ ጠረን እንዲኖረኝ ማድረግ እችላለሁ? ከመታጠብ በተጨማሪ እና ብዙም costy ያልሆነ ነገር suggest me Help your brother out እስኪ!🙏
Aug 09, 2024malet manen new yemitaraw?
Aug 09, 2024No አባባሌ ሰዎች ጋር ስትቀርብ ከቤት ስትወጣ ታክሲ or ባጃጅ ውስጥ አሪፍ ጠረን ያላቸው ሰዎች ገጥመውክ ከሆነ ታውቃለክ ዶድረነት ወይም ሎሽን ሊሆን ይችላል የተጠቀሙት ግን ደስ የሚል ሽታ አላቸው አለ አይደል አፍንጫክ ጋር ሲደርስ ደስ የሚል መኣዛ ይሰጣል
Aug 09, 2024Diet wesagn new drink bezu water and stay away from processed foods(sunchips,qq,biscuits, kk/yoyo juice) Eat organic food like fruits and vegetables(raw carrot,banana avocado,eggs) And fast(tsom) Keep your room clean use sendel keep your cloth clean use soaps that have good scents When you wash your body 3-4 round And apply cost friendly deodorant
Aug 10, 2024Lomi arif nw
Aug 09, 2024