#other
Hello እንዴት ናችሁ ታናሽ ወንድም አለኝ Matric አልመጣለትም እና ቤት ነበር ብዙ ግዜ. እና አሁን ትንሽ depressed እየሆነ ነው. እኔም ከቤት እንድወጣ እንዲማር ጠይቄው እሽ ብሎኛል አና Interior design መማር እንደሚፈልግ ነግሮኛል anyone ሰለ course( hawasa/ A.A) ምን ያህል አንደሚያስፈልግ? ስለ ስራው( ምን ያህል እንደሚከፍል)? rough የሆነ ነገር ሚታቁት ካለም please🙏 Thank you.
Aug 08, 20244 engagements