Selam wedoch 26 አመቴ ነው ፍቅረኛ ነበረቺኝ ከተለያየን አሁን 3 አመት ሆኖናል። ነገር ግን አዲስ ህይወት መጀመር አልቻልኩም እሷ ከሌላ ሰው ጋር ተጋብታ እየኖረች ነው። እኔ ግን ከአንድ ሴት ጋር ለማውራት ስሞክር እንኳን ቺት ያደረኩባት ይመስለኛል። እና በጣም ተቸርኩ እናቴ ልጅህን ማየት አፈልጋለው እያለች መግቢያ መውጫ አሳጥታኛለች የቤተሰቡ አይን ሁሉ እኔ ላይ ነው።even ከአንድ ሴት ጋር በሆነ አጋጣሚ ሳወራ ከታየሁ አግባት ነው የሚሉኝ plz በዙሪያዬ ብዙ ፈላጊ ሴቶች አሉኝ ግን ምን ይሻለኛል ከተለየችኝ ሶስታ አመት የሞላትንና ያገባችን ሴት እንደምማግጥባት ስለሚሰማኝ ነው ሴት የማልቀርበው ብል ማን ያምነኛል?
Aug 08, 2024እንዲህም አይነት ታማኝ አለ...
Aug 08, 2024