ቤተ ክርስትያን ወይም መንፈሳዊ ኮሌጆች ላይ በጠቢባን አባቶቻችን የሚሰጡትን መንፈሳዊ ትምህርቶች በመከታተል ፡፡
Aug 08, 2024ቤተ ክርስትያን ወይም መንፈሳዊ ኮሌጆች ላይ በጠቢባን አባቶቻችን የሚሰጡትን መንፈሳዊ ትምህርቶች በመከታተል ፡፡
Aug 08, 2024Lemechemer yakl Ye kidase ተሰጥኦ metshaf alech ende wudassie mariam tinsh nech esuan giza ena betekristian kidase sijemer abrek meketel endihum YouTube lay eyayek abreh melemamed new Gn bizu aynet kidase ale esun memar alebk le gizew gn be filseta ወቅት yemikedesew ግዕዝ mibalew new
Aug 08, 2024የመጀመሪያው ነገር የዘላለም ታዬን እና የዲያቆን ሄኖክን ስብከት ስማ ሁለተኛውና በጣም ጠቃሚ ነው ብዬ የማስበው የስርዓተ ቅዳሴ የህዝብ ተሰጥኦ አለች አላውቅም አሁን ገበያ ላይ ትኑር አትኑር ቆየት ያለች ስለሆነች እና ውይ እሷን ወይ ደግሞ በአማርኛ ትርጉም ያላቸውን የተሰጥኦ መፅሐፎችን ብትገዛ እመክራለው እኔንም በጣም ስለጠቀሙኝ
Aug 08, 2024ብዙ ሰንበት ትምህርት ቤቶች ያስተምራሉ አቅራቢያህ/ሽ ባለ መጠየቅ ነዉ። በተጨማሪም ዩትዩብ እና ቲክቶክ ላይ አይጠም። ቲክቶክ ላይ " ከሳቴብርሃን" ምናምን ብለህ ፈልግ እስኪ
Aug 08, 2024Lelochu lay lemechemer yahl more be maskedes hule meketatel ena megenzeb yasfelgal
Aug 08, 2024@amanuel2eight inbox them
Aug 08, 2024YouTube lay nef ale check argew/argiw
Aug 08, 2024