Hi. እኔ ምለው ለምንድነው ሀገራችን ውስጥ በእጅ ሰላም መባባል የማይቆመው:: ያው እጅ ምን ያህል ቆሻሻ እንደሆነ ይታወቃል:: እኔ 10000% እርግጠኛ ነኝ አብዛኛው ለቁጥር የሚያስፈራው ህዝብ ከ bathroom ቆይታ በኃላ አይታጠብም💀:: በተለይ ወንዶችን (እኔም ወንድ ነኝ) ሰላም ማለት በጣም ነው የምፈራው:: ያው በነሱም መፍረድ ይከብዳል ምክንያቱም ውሀ ላይገኝ ይችላል:: እኔ ግን ውሀ ቢያጣ ተጨንቆ ፈልጎ ይታጠባል ብዬ የምተማመንበት አንድ ሰው የለም:: ሳሙናውን እንኳን ተውት😂😂😂🤣🤣🤣:: እናም ሰላምታችንን ወደ Japan ሰላምታ ብናሸጋግረውስ? ቆይ ጥሩ ነገር መኮረጁ ምኑ ላይ ነው ክፋቱ? እኔ ለማንም እጄን አልዘረጋም ከዘረጉ ግን ሼም ይዞኝ እገባበታለው😭:: Please take it seriously 🙏
Aug 08, 2024Bro..., i really support this idea. I always shake people hand but i don't want to. I think many people won't understand you!
Aug 08, 2024