Hello, Everyone Only Orthodox melsulgn pls ንስሃ salgeba metemeq, bete meqdes wust maskedes echilalew? Ena demo endet nw ሱባኤ megbat yemchilew gedam salhed?
Aug 07, 2024ትችያለሽ ግን መልካም እና የተሻለ ሚሆነው ንስሐ ገብተሽ ቢሆን ነው ምክንያቱም ለመዳን እና ለማመስገን በይቅርታ ከበደል መመለስ ያስፈልጋል ... ሱባዔ ግን ንስሐ ሳይገቡ መግባት በጣም ከባድ ነው ሲጀመር ሱባኤ አላማው ከእግዚአብሔር ጋር ንግግር እስከሆነ ድረስ ያ ንግግር ግን ተቀባይነት ሚኖረው በንስሐ ተመልሰን ሲሆን ነው
Aug 07, 2024