JollyZebra6324.5
#food
ሰላም family እናቴ ጠላ ስትጠምቅ በጣም አሪፋ ናት እና የሚያቆቋት ሰዎች ብቻ ናቸው እንድትጠምቅላቸው የሚጠይቁት እና ሌሎች ቦታዎች ላይም ማስረከብ ትፈልጋለች ምን ማድረግ ነው ያለባት? አመሠግናለሁ
Aug 07, 20241 engagements
ሰላም family እናቴ ጠላ ስትጠምቅ በጣም አሪፋ ናት እና የሚያቆቋት ሰዎች ብቻ ናቸው እንድትጠምቅላቸው የሚጠይቁት እና ሌሎች ቦታዎች ላይም ማስረከብ ትፈልጋለች ምን ማድረግ ነው ያለባት? አመሠግናለሁ
Aug 07, 2024Social media, ባህላዊ ሆቴሎች ላይ ምናምን አስተዋውቁ
Aug 09, 2026