#education
ሰላም ግቢ freshman ጨርሻለሁ። ግን የምፈልገውን field ስላልደረሰኝ እዚሁ በግል አዲስ ልማር አስቤያለሁ። ለ computer science የቱ ግቢ አሪፍ ያስተምራል? ውጤቴ ከ 3 በላይ ነው። ያስገባኛል ብዬ አስባለሁ። recommend me please🙏
Aug 07, 20242 engagements
ሰላም ግቢ freshman ጨርሻለሁ። ግን የምፈልገውን field ስላልደረሰኝ እዚሁ በግል አዲስ ልማር አስቤያለሁ። ለ computer science የቱ ግቢ አሪፍ ያስተምራል? ውጤቴ ከ 3 በላይ ነው። ያስገባኛል ብዬ አስባለሁ። recommend me please🙏
Aug 07, 2024St Mary's
Aug 07, 2024ክፍያቸው እንዴት ነው please let me know some information.
Aug 07, 2024