Geremegn532
#society
ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ እኔ ምለው አንድ ስራ ቦታ የማቃት ልጅ አለችና በቅርቡ iphone pro max 15 ስልክ ተሰረቀባት እና ለማፈላለግ እየሞከርን እያለ በሶስተኛው ቀን ነው ምናንምን iphone pro max 15 ይዛ ከች አለች እና ያገኘችው መስሎኝ ስጠይቃት ለካ ጀለስ አዲስ ገዝታ ነው እና ጥያቄዬ iphone pro max መጥፋት እንዲህ በቀላሉ ሚረሳ ነው?
Aug 07, 202416 engagements