ሰላም እንዴት ናችሁ ፍቅረኛ ነበረቺኝ እና በዚህ አራት ወር ውስጥ ብዙም አልነበርንም አብረን ለሁለት አመት ቆይተናል። እና ዛሬ ከሌላ ሰው ጋር r/n እንደጀመረች ጓደኛዋ ነገረችኝ። እንቅልፍ እንኳን መተኛት አልቻልኩም ሴቶች በዚህ ፍጥነት ከምታፈቅሩት ሌላ ሰው ማፍቀር ትችላላችሁ? ወይስ ውሸት ነው ብዬ ልመን?
Aug 06, 2024Ewnet nw bleh kemamenih befit berasih menged atara mnalbat washtah lihon yichlal guwadegnawa weyim temekakrewm lihon yichlal gn bersih btaregagt tru nw kesew were ylk
Aug 07, 2024