ሰላም እንዴት ናችው አሁን 20 አመቴ ነዉ እናቴ ሰው ቤት ተቀጥራ በሰራተኝነት ትሰራ ነበር እዛ ቤት ተደፍራ እኔን አረገዘች ከዛ ቤት ልጅ ማለት ነው እኔን ወልደ ለእናትዋ (ለአያቴ) ጥላኝ አረብ ሀገር ሄደች ተመልሳም የራስዋን ህይወት ጀመረች የኔ የአባትነት ጥያቄ ግን አልተመለሰም ስሙን አላዉቅ አደርሻዉንም አላዉቅ እንዴት መፈለግ እችላለሁ ebs ላይ እያሰብኩ ነበር ምን ትመክሩኛላችሁ
Aug 06, 2024እርሺውና ህይወትሽን ኒሪ
Aug 06, 2024