ሰላም ቤተሠብስ አንድ ጀለስ አለ እኔ በጣም የሚያስጠሉኝን ቃላቶች የሚጠቀም ልክ ከሴት ጋር የማወራ ነገር እንዲመስለኝ (እሱ ራሱ ሴታሴት) የሚመስለኝ የሚጠቀማቸው ቃላቶች Idk Mlt Yup ምናምን እኔ ደግሞ አይመቸኝም ''ኧረ sis ቀሚስሽ አጥሯል ከፍ አርጊው'' እና የተለያዩ ነገሮችን በዚህ mood ብነግረውም ሊገባው አልቻለም ባይወራስ🤮🤮..እንዲህ አይነት የወንድ ጀለስ ያላቹ በምንድነው ጠፍጥፋቹ ወይም እንደገና ገጣጥማቹ ልትሰሯቸው የምታስቡት እንደ ወንድ act እንዲያደርጉ ቤተሠብስ🪖
Aug 06, 2024Yup enem endant negn lmn endi endemaymechegn rasu idk ymr malt beka aymestegnm
Aug 06, 2024