ሰላም ሰዎች የምር በጣም እርዳታችሁ ያስፈልገኛል እባካችሁ አይታችሁ አትለፉኝ....................... ምን መሰላችሁ ከፍቅረኛዬ ጋር 3 አመት ሆኖናል በቃ እውነተኛ የሚባል ፍቅር በመሀላችን አለ አለ በጣም እንዋደዳለን ስለወደፊት ነው የምናስበው እና ግን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ምንም መስማማት አልቻልንም በየቀኑ በትንሹም በትልቁም እንጨቃጨቃለን ኢሄ ነገር መሰለቻቸት ነው? በቃ እኔም እንደ ድሯችን እንድንመለስ እፈልጋለሁ እሱም እንደዛው ግን አልቻልንም እባካችሁ ምን ማድረግ አለብኝ ፍቅሬን ላጣ ነው እርዱኝ😔😔😔
Aug 06, 2024መጨቃጨቅ is one of the best thing that u can have in marriage so sitichekacheku le tidar field endewetachu kuteriw👌
Aug 06, 2024