እራሴን ላጠፋ ነው... በጣም ነው መኖር የሰለቸኝ ማንም የለኚም ብቸኛ ሆንኩኝ... ሰው ሞልቶ ሰው ጠፋ ሥራ ካቆምኩኝ 3 ወር ሆነኝ.. ታካራይቼ ምኖርበት ቤት የ 3 ወር ክራይ ክፍያ ስላለብኝ ለቀህ ዉጣ ተባልኩኝ... እዛው ቤት እራሴን ባጠፋስ ??????
Aug 06, 2024ቢያንስ ለ አከራዮችህ አስብላቸዉ እንጂ፡፡ የ 3 ወር ያልከፈልካቸዉ አንሶ በምን እዳቸዉ ነዉ አስክሬን ሰብሳቢ ምታደርጋቸዉ
Aug 06, 2024