#philosophy 1: Esti tell me your fav bible story ena lemn endewededachut ke enante hiwot gar bemn endemigenagn chmr😊 2: be hiwotachu yematederaderubet 3 neger ..thanks in advance🥰... By: Tooo 👩 Status: Declined
Aug 06, 2024ለምኑ ይሰጣችኋል ፈልጉ ታገኛላችሁ የተባለው ተረት ተረት ይመቸኛል እና እናንተ ክፉዎች ሆናችሁ ለልጆቻችሁ መልካም ካደረጋችሁ የሰማዪ አባታችሁ አብልጦ እንዴት መልካሙን አይሰጣችሁም ከተሳሳትኩ አርሙኝ እነዚ ሁለቱ ሽምጠጣዎች ተመችተውኛል ወሬ ብቻ ነው ሀይማኖት የሚባል ነገር አያስፈልግም
Aug 06, 2024