ትላንት ከድሮ ጎረቤቶቻችን pro ጀማው ቤት ገዝተው ገቡ ማታ ለሊት ላይ የሌለ ጩኸት በግምት 10 ሰዓት ከምናምን ኡኡኡኡኡ ርርርርር እልልልልልል የምሬን ነው ምላቹ ቤት ተቃጥሎ / ሌባ ገብቶ / መርዶ ተሰምቶ ምናምን ነበር ሚመስለው አስቡት በእንቅልፍ ልባችን የሌለ አስተሽኖን ነበር ፋዘር በሽቆ ነው ያነጋው 😅 ማዘርን ተዋት ነገርየው ሲገባን ተረጋግተን ተኛን። እኔ ምለው pro ጀማው this type of ጸሎት ትርጉሙ ምንድነው???? የናንተ ፈጣሪ መስሚያው ጥጥ ነው ወይስ ምንሼ????
Aug 05, 2024በሽታቸው ሲወጣ ይሆናል እንደሰይጣን በለሊት የሚያስጮሀቸው እሱ ቢሆን ነው 😅 አነጋገርህ ግን የሌለ ነው የመሰጠኝ
Aug 06, 2024