#personal
ሰላም ሰዎች ለ national id ከተመዘገብኩ በኋላ የተሰጠኝ ወረቀት ላይ ያለው information እና print ለማስደረግ Website ላይ ገብቼ ሳይ ያለው የተለያየ መረጃ ነው ጭራሽ ፎቶዬን የዛሬ 3 አመት 12ኛ matric ስፈተን የተነሳሁትን ከየት እንዳገኙት አላውቅም እሱን ነው ያደረጉት የትውልድ ቀን ምናምን ቀያይረውታል እንደዚህ ያገጠመው / በምን ምክንያት እንደሆነ የሚያውቅ አለ ?
Aug 05, 20248 engagements