#business
ሰላም ሰዎች ... ከ ክፍለ ሀገር ከጅማ ንፁህ ማር አምጥቼ አዲስ አበባ ማከፋፈል ወይም የሚረከበኝ ሠው ካለ ማስረከብ ፈልጋለው ለዛ የሚሆን ቦታ ወይም የሚፈልግ ሠው ከየት አገኛለው?
Aug 05, 20244 engagements
ሰላም ሰዎች ... ከ ክፍለ ሀገር ከጅማ ንፁህ ማር አምጥቼ አዲስ አበባ ማከፋፈል ወይም የሚረከበኝ ሠው ካለ ማስረከብ ፈልጋለው ለዛ የሚሆን ቦታ ወይም የሚፈልግ ሠው ከየት አገኛለው?
Aug 05, 2024ጥሩ ሀሳብ ነው? ከየት ሀገር ነው የምታመጣው?
Aug 05, 2024An duz Jimma alek adel 😁
Aug 06, 2024ጎጃም በረንዳ አካባቢ በብዛት የማርና የቅቤ መሸጫ ሱቆች አሉ ሄደህ ገበያውን አጣራ
Aug 05, 2024@kululee
Aug 05, 2024