ጥያቄ ለክርስቲያን ወገኖች በታች ባለው ጥቅስ መሰርት ሰይጣን ለ ክርስቶስ መሰቀል የአምበሳውን ድርሻ ይይዛል “#ሰይጣንም ከአሥራ ሁለቱ ቍጥር አንዱ በነበረው የአስቆሮቱ በሚባለው በይሁዳ ገባ፤” — ሉቃስ 22፥3 ሰይጣን ይሁዳን ባያስት ስቅለት የለም ስቅለት ከሌለ ደግሞ ክርስትና የለም 1ኛ ቆሮ 15÷14 ስለዚህ ሰይጣን ክርስትና ለመፈጠሩ ወሳኝ ሚና ተጯውቷል ማለት እንቺላለን?
Aug 05, 2024Kirstos endisekel meknyat yehonew ye yehuda mesat sayhon ye Adam setet naw meknyatum kirstos negrotal "kelje lij tewelgey adenhalew" belotal askedemo b blue kidan gezey le kirstso mesekel meknyatu Adam egzabheren almesmatu naw
Aug 05, 2024