Geremegn532
#other
ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ እኔ ምለው ኢሄ የኮሪደር ልማት ከተጀመረ ጀምሮ የቤታችን ማብራት በተለይም የሳሎናችን ማብራት እየጠፋ አስቸግሯል ምን ይሻላል
Aug 05, 20244 engagements
ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ እኔ ምለው ኢሄ የኮሪደር ልማት ከተጀመረ ጀምሮ የቤታችን ማብራት በተለይም የሳሎናችን ማብራት እየጠፋ አስቸግሯል ምን ይሻላል
Aug 05, 2024Corridor limatun madenaqef😌
Aug 05, 2024Wow አንተ በጣም አስጨናቂ እና አሳሳቢ ነገር ነው እየነገርከን ያለው ይገርማል 👏👏በኮሪደሩ ምክንያት ቤት መኖሪያ ያጣም የተፈናቀለም አለ
Aug 05, 2024ሳሎኑ የፈረሰበትም አለ ወዳጄ
Aug 05, 2024''Beteley yesalon setel'' yeguada kale ybekal beka esunm alagegnenm egna hoo
Aug 05, 2024