ስለ ሰዎች በጣም ይከፋኛል፡፡ አንዳንዴ እንቅልፍ ሁሉ ሳልተኛ ማድርበት ቀን አለ ፡፡ልጅ ነበርኩ ከሱ በፊትም ሆነ በሁዋላ አንድም ወንድ እጄን እንኳን ነክቶት አያቅም ፡፡ ከራሴ በላይ አፈቅረዋለው አሁንም ድረስ ስለ ፍቅር አለማወቄ እና ልጅነቴ ድስ ማይል መሆኑ ጎድቶኛል ፡፡ ከልክ በላይ ስለወደድኩት እራሴን አሳልፌ ሰጠሁት ልጅነቴን ልቤን ሁሉ ነገሬን እሱ ግን ልቤን ሰበረው አሁንም ከኔ ሴትነቴን ብቻ ነው ሚፈልጉው በጣም ብዙ ግዜ ይቅር እያልኩ እድል ብሰጠውም ከስሜት መውጣት አልችልም ልጠላው እልቻልኩም አሁን ግን ሂወቴን እንዳዲስ መጀመር እፈልጋለው ምን ላድርግ ?ከምን ልጀምር እራሴን ከጸጸት አውጥቼ መኖር እንደገና ለመደሰት ምን ላድርግ????
Aug 04, 2024I know the feeling. Betely being too young will make dealing with it much harder. But it is not too late. You can restart your life and make better decisions for your future. Please if you want to talk dm me @MojaTaji
Aug 05, 2024