#other
ሰላም አዳማ የሚሸጠውን የተቀመመ እጣን አይነት እዚህ አዲስ አበባ የት አገኛለሁ? ዕጣን በመሸጥ የሚታወቅ ሠፈር አለ እንዴ? 🤔
Aug 04, 20241 engagements
ሰላም አዳማ የሚሸጠውን የተቀመመ እጣን አይነት እዚህ አዲስ አበባ የት አገኛለሁ? ዕጣን በመሸጥ የሚታወቅ ሠፈር አለ እንዴ? 🤔
Aug 04, 2024አው አለ መርካቶ ሸማ ተራ ደርሰህ/ሽ ብትጠይቅ ያሳዩሃል።ከሸማ ተራ ትንሽ ገባ እንዳልክ አሉ የሚቀምሙ
Aug 04, 2024