Hey guys... This is for the protestant dudes. I just wanted to know how you pass through your worst low moments. What's your relief mechanism. I know drinking isn't an option. And don't say prayers because I'm not good with God either. (At this moment). So please tell me ye heywetachun kebad gize endet endemetasalefut? Thanks
Aug 04, 2024Ene English or Amharic gospel preaching esemalew ena demo wanaw በቸርች ህብረት ውስጥ ግባ ኳየር ምናምን ሚገራርሙ ሰዎች ታገኛለክ mentor yemiyaderguk mnamn ena demo bizum pray mitaderg ayimeslegnm ena hibretoch praying enditilemamed yiredakal so join adrg hibretochn እውነት የነፍሳችንን ጥያቄ በፀሎት ዝም ማሰኘት የምንችለው Elon musk እንኳን የነፍስን ጥያቄ በገንዘብ ማምለጥ አይችልም English metshaf mimechk kehone Purpose Driven life yemil metshaf ale search bitadergm tagegnewalek be amarigna kefelek ene setikalew ayzoh Berta ማቴዎስ 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁵ ስለዚህ እላችኋለሁ፥ ስለ ነፍሳችሁ በምትበሉትና በምትጠጡት፥ ወይም ስለ ሰውነታችሁ በምትለብሱት አትጨነቁ፤ ነፍስ ከመብል ሰውነትም ከልብስ አይበልጥምን? ²⁶ ወደ ሰማይ ወፎች ተመልከቱ፤ አይዘሩም አያጭዱምም በጎተራም አይከቱም፥ የሰማዩ አባታችሁም ይመግባቸዋል፤ እናንተ ከእነርሱ እጅግ አትበልጡምን? ²⁷ ከእናንተ ተጨንቆ በቁመቱ ላይ አንድ ክንድ መጨመር የሚችል ማን ነው? ²⁸ ስለ ልብስስ ስለ ምን ትጨነቃላችሁ? የሜዳ አበቦች እንዴት እንዲያድጉ ልብ አድርጋችሁ ተመልከቱ፤ ²⁹ አይደክሙም አይፈትሉምም፤ ነገር ግን እላችኋለሁ፥ ሰሎሞንስ እንኳ በክብሩ ሁሉ ከነዚህ እንደ አንዱ አልለበሰም። ³⁰ እግዚአብሔር ግን ዛሬ ያለውን ነገም ወደ እቶን የሚጣለውን የሜዳን ሣር እንዲህ የሚያለብሰው ከሆነ፥ እናንተ እምነት የጎደላችሁ፥ እናንተንማ ይልቁን እንዴት? ³¹ እንግዲህ፦ ምን እንበላለን? ምንስ እንጠጣለን? ምንስ እንለብሳለን? ብላችሁ አትጨነቁ፤ ³² ይህንስ ሁሉ አሕዛብ ይፈልጋሉ፤ ይህ ሁሉ እንዲያስፈልጋችሁ የሰማዩ አባታችሁ ያውቃልና። ³³ ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፥ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል። ³⁴ ነገ ለራሱ ይጨነቃልና ለነገ አትጨነቁ፤ ለቀኑ ክፋቱ ይበቃዋል። This verse is my lifetime verse በእምነት አንብበው ጌታ ይረዳካል። @solafidescriptura tegegngnalek
Aug 04, 2024