Anonymess74.5
#sport
ደብረብርሃን ኳስ የሚጫወቱ team አለ እንዴ መጫወት እፈልጋለሁ ወጣቶች ? የት ነው የምትጫወቱትስ?
Aug 04, 20246 engagements
ደብረብርሃን ኳስ የሚጫወቱ team አለ እንዴ መጫወት እፈልጋለሁ ወጣቶች ? የት ነው የምትጫወቱትስ?
Aug 04, 2024ለጥያቄህ መልስ የለኝም፡፡ ባለፈው ሲጫወቱ አይቻቸው ብታይ አንዱን ጎል ደብረብርሃን አንዱን ጎል ሸዋሮቢት አርገውት ደብረብርሃን ላይ ጎል አስቆጥረው እስኪመለሱ የሸዋሮቢቱን በረኛ ጅብ በልቶታል
Aug 04, 2024