#sport
ሀይ እንደት ናችሁ ጓደኞቸ የምትችሉትን ነገር እንድታደርጉልኝ ነው ወደናንተ የመጣሁትኝ እባካችሁ እንደት ነው u21 football accademy or division መሞከር የምችለው አቅሙ እያለኝ የት ሄጄ እንደምሞክር አላውቅም እባካችሁ እርዱኝ የምታውቁ ካላችሁ ስለ ፈታሪ ኳስ ተጫዋች መሆን ከ ህጻንነቴ ጀምሮ ህልሜ ነው ፕሮጀክት ውስጥ በ 3 እርከኖች ማለትም ከ 13 ፣ 15 እና 17 አመት በታች ሰርቻለሁ ፣ ነገርግን አሁን እኔጋ ተስፋ ብቻ ነው ያለው እና ፕሊስ እርዱኝ መልሳችሁን እጠብቃለሁ አመሰግናለሁ፡፡
Aug 04, 20245 engagements