#other
#urgent ከአውቶቡስ ተራ ወደ እንጦጦ ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን እንዴት ነው የሚኬደው 🙏
Aug 03, 20245 engagements
#urgent ከአውቶቡስ ተራ ወደ እንጦጦ ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን እንዴት ነው የሚኬደው 🙏
Aug 03, 2024በ 16 ቁጥር ባስ አለችልክ እዛው አቶቢስ ተራ በሩላይ ትጥልካለች tax ካልክ ደሞ ሽሮሜዳ በሚል እዛ አቶቢስ ተራ አለልክ መጨረሻ ላይ ትወርድና ትንሽ ከፍ ብለክ ኪዳነ ምህረት የሚሉ tax ዎች አሉልክ
Aug 03, 2024Ere ezaw atubis tera shero meda ale keseromeda kidanemehere ale beka
Aug 03, 2024ከረሜላ ህንፃ ጋር የሽሮ ሜዳ ታክሲ አለ
Aug 03, 2024Take taxi eske Giorgis then ke giorgis shiro meda then ke shiro meda entoto but if you want the bus option also kemerkato keteta 16 kuter bus
Aug 03, 2024ከአውቶቢስ ተራ ጎጃም በረንዳ ከዛ ራጉኤል በጀርባው በኩል የሽሮ ሜዳ ታክሲ አለ ከሽሮሜዳ ቀጥታ እንጦጦ ኪዳነ ምሕረት
Aug 03, 2024