#personal ሠላም ፋሚሊይ እንዴት ናቹ ሁሉም ፒስ ነዋ ምን መሠላቹ መጠየቅ ምፈልገው ነገር እኔ ከተማ ያደኩ የከተማ ልጅ ነኝ ከ ዱርዬ ጀማ ጋር ያደኩ በቃ ትፍታ ያልኩ ሰው ነኝ ይገባቹሀል መቼስ ግን ምንድነው ሙዚቃ በቃ ኦሮምኛ ዘፈን ነው በብዛት ሚያዝናናኝ በቃ ስልኬ ላይም በብዛት አለ ምናምን ነገር ማለት ነው እና በቃ ልጆች አሁን አሁን እንደ ዘረኛ ያዩኛል ማለት በቃ ጨብሲ ላይም ሆንኩ ምንም ሆንኩ ብቻ በቃ ኦሮምኛ ሙዚቃ ያዝናናኛል ምን እያሉ እንደሚዘፍኑ አላውቀውም ቋንቋውን ግን በቃ ይመቸኛል እና ሰው እንደዛ እየመሰለው ነው ምን ይሻለኛል ከምር እኔ ዘረኛ አይደለውም ከተማ ከወመኔ ጋር ያደኩኝ ልጅ ነኝ እና ምንድነው ዘፈን መስማቴ ዘረኛ ያስብለኛል ያዴ@
Aug 03, 2024Sijemer legna arada mehonihn yasredahibet menged fara endehonk yasayal. Duryenet, Chebsi, wemene.... Yeketema lij aydelehm beka!!
Aug 07, 2024