#family
ሰላም ለ12ኛ አመት ሙት አመት መታሰቢያ ምንድነዉ የሚደረገዉ? ሟቹን የሚያስከብር፣ እግዚአብሔርን የሚያስደስት። ትክክል የሆነዉን እና ያልሆነዉን የምታዉቁ ካላችሁ ንገሩኝ🙏🏽
Aug 03, 20242 engagements
ሰላም ለ12ኛ አመት ሙት አመት መታሰቢያ ምንድነዉ የሚደረገዉ? ሟቹን የሚያስከብር፣ እግዚአብሔርን የሚያስደስት። ትክክል የሆነዉን እና ያልሆነዉን የምታዉቁ ካላችሁ ንገሩኝ🙏🏽
Aug 03, 2024Yeah you’re right and for more contact @deaconcherinet he will teach detail
Aug 03, 2024ለነድያን መመፅወት, ቤተክርስቲያን ደሞ በቅዳሴ ሰዓት ላይ መታሰቢያ ቁርባን ማስደረግ
Aug 03, 2024