ሰዎችዬ እርዱኝ በጣም ጨንቆኛል😭😭 i am Protestant. እና እኔ ሰው ሳፈቅር በቃ የምር ነው ማፈቅረው እና ቶሎ get over ማረግ አልችልም። ከዚህ ቀደም ከነበረኝ የ relationship traumas ለማገገም ራሱ 9 አመት ነበር የፈጀብኝ። ልክ እንዳገገምኩ አምና ከ አንድ በሰል ያለ ሰው ተዋወቅኩ። በጊዜ ሂደት ተዋደድን ግን መጨረሻ ላይ እሱም ራቀኝ። obsessed እስክሆን ጠብቆ፣ እስካፈቅረው ጠብቆ ራቀኝ። ከዛም በኋላ ላናግረው ብሞክር ignore አረገኝ። እንደማይወደኝ አውቃለሁ ግን እኔ እሱን መናፈቅ ማቆም አልቻልኩም። በጣም ስለተላመድኩት ሱስ ሆኖብኛል። it's been 7 months since he ignored me እና get over ማረግ አቃተኝ። ፈላጊ አጥቼ አይደለም እንዲህ እምሆነው በጣም ቆንጆ እና ግልፅ ሴት ነኝ። አላፊ አግዳሚው ሁሉ ነው የፍቅር ጥያቄ እሚያቀርብልኝ። ሰው እየናፈቀኝ ቀርቤ ካላዋራሁት get over ማረግ አልችልም። ጊዜ ይፈታዋል ጊዜ ስጪው" ብትሉኝ ደሞ i don't have time to seat down and worry abt him, cuz Exit ተፈታኝ ነኝ ማንበብ አለብኝ። 😭😭 ካላዋራሁት get over ማረግ ለኔ እማይታሰብ ነው።I started exercising, started new hobbies, but it didn't work. What shall i do?????
Aug 02, 2024Befit kenebershbet relationship trauma lemagegem 9 years fejebsh....ena ahun demo exit tefetagn nesh.. Besnt ametsh nw fkr yejemershw nw yene tyake 😳
Aug 03, 2024