#other
Anyone with suicidal thoughts the past few days? Nuro lichemr mehonu bemaseb mnamn?
Aug 02, 20244 engagements
Anyone with suicidal thoughts the past few days? Nuro lichemr mehonu bemaseb mnamn?
Aug 02, 2024I'm already planning to commit suicide long before inflation took over
Aug 03, 2024ለምን ሰማይ አይነካም ይሄ እኮ የማይቀየር የፈጣሪ ስራ አይደለም በሰው የተጠነሠሠ የተሠራ ነገር ነው ቀጣይ በተቃራኒው ሌላ ነገር ይፈጠር ይሆናል እዚህ ስሜት ውስ አልገባም በዚህ ምክንያት ያው ያለህበትን ሁኔታና ያሳሰበህን ደረጃውን ባላውቅም እነደሁኔታው መኖር ነው....
Aug 03, 2024Man there's always going to be smth
Aug 03, 2024በኑሮ ውድነት ያለ አይመስለኝም የፈለገ ቢሆን በቀን አንድ እየበላን እንኖራለን
Aug 03, 2024