PearlPanda640#otherሰላም ኮሌጅ የማርኬቲንግ ተማሪ ነኝ ፍሬሽማን ኮርስ ጨርሻለሁ እና መማር የምፈልገው ፊልም በዲግሪ ነው ቤተሰብ ይቅርብህ አለኝ ምን ትመክሩኛላችሁAug 02, 20240 engagements