ቁማር ወይም ቤቲንግ ምን ያህል ጎድቷችኋል? ያው anonymous ሆነን መነጋገር ስለምንችል ያለንበትን ሁኔታ በግልጽ እንነጋገር። ኢትዮጵያ ውስጥ አብዛኛው የቴሌ-ብር እዳ ከቁማር ጋር የተያያዘ ነው። ብዙ ሰዎች እዳ መክፈል ባለመቻላቸው እንቅልፍ አተው ያድራሉ። ከቴሌ አልፎ ከሰዎችም ተበድረዋል ነገር ግን መክፈል አልቻሉም። እኔ ከእዳ አሁን ነፃ ወጥቻለሁ ግን ሰዎች በ100 ሺዎች የሚቆጠሩ ብር ሳይቀር እዳ ውስጥ እንደገቡ ቅርብ ግዜ ብዙ ታሪኮችን ስምቻለሁ። እና ከእኔ ተሞክሮ የማጋራቹ ነገር... መክፈል የማትችሉት እዳ ውስጥ ከሆናችሁ ለቤተሰብ ወይም ለዘመድ ወይም ለቅርብ ጓደኛቹ share አርጓቸው ችግራችሁን። ምንአልባት የተሸከማችሁት ሸክም የሚከብደው ለ 1 ሰው ነው። ግን ያው ብዙ ሰው የቁማር ችግር ከዚህም የከፋ ነው i know and I wish i could help😢። በዚህ poll ድምፅ ስጡ እናም ከቻላችሁ ያላችሁበትን ወይም ያጋጠማችሁን ነገር ኮሜንት ላይ share please
7 votes