urgent😭🙏 90's musicochn remix argo yemilek ye YouTube channel ??
Jul 31, 2024Dj Mila ale search it 👌
Aug 01, 2024urgent😭🙏 90's musicochn remix argo yemilek ye YouTube channel ??
Jul 31, 2024Dj Mila ale search it 👌
Aug 01, 2024Dj Mila #1
Aug 01, 202490s music remix
Aug 01, 2024የሆነ የጠቀመኝን ነገር ላጋራችሁ እስኪ ወጣቶች specially ተማሪዎችና ስራ ፈላጊዎች 🔥ስራ ሚያስገኝ ነፃ ስልጠና እና ድጋፍ ከካናዳው 🇨🇦🇨🇦Mastercard foundation + እና ከሀገራችን 🇪🇹🇪🇹Mesirat foundation በመተባበር🔥🔥 ነፃ የሆነው ከMastercard foundation fund ስለሚያገኝ ነው። ምን አይነት ? ይሄኛዉ ፕሮግራም ለ15-25 እድሜ ላይ ላሉ ተነሳሽነት ላላቸዉ ወጣቶች ነዉ። ማን አዘጋጀዉ ? Mastercard foundation እና mesirat initiative በትብብር ምንድነዉ ትኩረቱ ? ስለ አዲሱ የስራ ዘርፍ (Gig economy) እና እኛ ምን መጠቀም እንችላለን ፣ ያሉትን አማራጮች እንዲሁም በሀገር ዉስጥ በዚህ ዘርፍ ያሉ ካምፓኒዎች የቅጥር ሁኔታ ለምን በዚህ ስልጠና እንድተሳተፍ text ተላከ ? የዚሥህን Course ተሳታፊ ስንመለምል ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች፣ ተቋማት እና ስራ ቦታዎች ንቁ ተሳትፎ ላረጉ እንዲሁም ተነሳሽነት ላላቸው ወጣቶችን ብቻ ለመመልመል ሰርተናል ስለዚህ ይህ መልዕክት የደረሰዉ ለስልጠናዉ ብቁ ነዉ ተብሎ የታሰበ ብቻ ይሆናል። ከኔ ምን ይጠበቃል ? ዝግጁ መሆን እና በአግባቡ መከታተል የት እና መቼ ነዉ ? መጀመሪያዉ ዙር በonline ነዉ ፣ በሚገባ ለጨረሱ ሰርተፍኬት በአካል እንሰጥና ስለ ቀጣዩ ዙር የመጀመሪያዉን ላጠናቀቁ በግል እናሳዉቃለን ። ሰርተፍኬት 📌📌 በጣም ጥሩ ተሳትፎ ላረጉ ሰልጣኞች ከGiG work ጋር በመተባበር part-time or Full time ስራ አለው። ምዝገባዉ የት ነው ? ይህን course lemewsed ለፈለጋቹ ውድ የሀገሬ ልጆች እህትና ወንድሞቼ link benetsa elkalew anagrugn ጥያቄ አለ ? On Telegram @Mesiratprogram001 @hilina54 @Debi_end Check mesirat.org
Aug 01, 2024