#entertainment
#ሰላም ቤተሰብ ተከታታይ የዉጭ ፊልሞች እወዳለሁ እና አብዛኛዉን ጊዜ supernatural ፊልም አያለሁ።ለምሳሌ ' TEEN WOLF', 'VAMPAIRE DIARIES' እነዚህ ፊልማ ጋር ሁሉም ነገር ሱፐርናቹራል ነዉ ግን ደግሞ አንዳንዴ እዉነት አለዉ ለምን መሰላቹ ልክ አሁን ላይ 'ቡዳ(ሰራተኛ)' እየተባሉ እሚጠሩ ሰዎች ጋር የመመሳሰል ነገር አላቸዉ እና ኢንፎዉ ያላቹ እንዲሁም ፊልሙን ያያቹ ካላቹ አሁን ላይ ካለዉ ሁኔታ አንፃር ከላይ ያሉት ፊልሞች በእዉነተኛ ታሪክ ላይ ነዉይ የተሰሩት? ምናልባትም ከእሱ ጋር ተያይዞ በአማርኛ የተፃፈ መጽሃፍ ካለም ብጠቁሙኝ. አመሰግናለሁ
Jul 31, 20242 engagements