im 24 year ena eskahun mnm aynet fkregha yeleghim ena kezihs behula endet nw mafker echlalehu mafker bchil eskahun endet elalehu ena is it normal yagatemew ale enademo mn tmekrughalachu normal nw ?
Jul 31, 2024ብላዘር.....ስለቸኮልክ ወይም ጓደኞችህ እንዲሁም ታናናሾችህ አግብተው or ወልደው ይሆናል በቃ ያ የነሱ ተራ ነው አደረጉት ያንተም ተራ ይመጣል ደግሞ በዚህ time ዝም ብለህ ከቻልክ እየሰራህ በደንብ ተዝናና በኋላ በጣም busy ስለምትሆን አስብ ግን አትጨነቅ
Jul 31, 2024