#personal
ሰላም Guys ለ UV ተማሪዎች!!! ዘንድሮ Remedial ተምሬ ለ Nextyear ወደ Freshman አልፌ ነበር እና እንዴት ነው ማረገው Dropout ማረግ ፈልጌ ነበር! Document እራሴ ነኝ ሄጄ ምወስደው ወይስ እዛ ያለ ጓደኛዬ ተቀብሎ ለኔ መላክ ይችላል የምታውቁ እስቲ Processun ንገሩኝ
Jul 31, 20244 engagements
ሰላም Guys ለ UV ተማሪዎች!!! ዘንድሮ Remedial ተምሬ ለ Nextyear ወደ Freshman አልፌ ነበር እና እንዴት ነው ማረገው Dropout ማረግ ፈልጌ ነበር! Document እራሴ ነኝ ሄጄ ምወስደው ወይስ እዛ ያለ ጓደኛዬ ተቀብሎ ለኔ መላክ ይችላል የምታውቁ እስቲ Processun ንገሩኝ
Jul 31, 2024Wklna seteh esu licherslh ychlal ...
Jul 31, 2024Endet new wklna mestet michalew bro?
Jul 31, 2024Kefileh new mitiwesdew
Aug 01, 2024የት university nh
Jul 31, 2024