Only For Ortodox Setmlu Egzabern ,Mariyamn,Gebreln,Kidanemhrt,....Bzu Nw Ena mndnew trgumu? Lemns mtmlubet Ylyayal ?
Jul 31, 2024First of all አንምልም coz ጌታችን እነደዛ ስላላስተማረን ማለት ነው እናም ብዙ ሰዎች የምላሉ ያውም የጌታችንንና የቅዱሳንን ስም በመጥራት ካልከኝ ደግሞ ከልምድና ትምህርት ከማጣት የተነሳ ነው እንጂ መሀላ በየትኛውም ነገር ላይ አልተፈቀደም እሱንም እውነት ከሆነ እውነት ሐሰት ከሆነም ሐሰት በማለት መኖር እነዳለብን ጌታችን አስተምሮናል but if you want more contact @deaconcherinet he will teach details coz እኔ ያልኩት የተረዳውትን ያህል ነው that’s why fam
Jul 31, 2024