#health
ሰላም fam የእኔ ጥያቄ ምግብ ከበላሁ በኃላ ሽንት ቤት ተሎ ተሎ ይመጣብኛል እና ሽንት ቤት ሂዶ መጠቀም ሰለቸኝ ቢያንስ በቀን ከ3-5 ሽንት ቤት እጠቀማለሁ ሽንት ግን በቀን 1 ነዉ እሚመጣብኝ እና እምታቁ ካላቹህ የሆነ ነገር በሉኝ አመሰግናለሁ
Jul 31, 202418 engagements
ሰላም fam የእኔ ጥያቄ ምግብ ከበላሁ በኃላ ሽንት ቤት ተሎ ተሎ ይመጣብኛል እና ሽንት ቤት ሂዶ መጠቀም ሰለቸኝ ቢያንስ በቀን ከ3-5 ሽንት ቤት እጠቀማለሁ ሽንት ግን በቀን 1 ነዉ እሚመጣብኝ እና እምታቁ ካላቹህ የሆነ ነገር በሉኝ አመሰግናለሁ
Jul 31, 2024Tindazole medanit gza ena wsedbet le sost ken ataram
Jul 31, 2024get a medical help this aint normal
Jul 31, 2024Hello guys jojn my channel @untitledthoughts if you find it interesting. Thanks ☺️
Aug 01, 2024