ሰላም:: ይሄ ጥያቄ ሁሌ ሳስበው ስለሚገርመኝ ነውና እባካቹ ክርስቲያኖች በቅንነት መልሱልኝ:: ጴንጤዎች በየመንገዱ ሲሰብኩ ብዙ ክርስቲያኖች ሲቃወሙና ሲሰድቧቸው በሚዲያም በአካልም አይቻለው:: እናም በጣም የምፈራው ነገር እንዲ የእንትና ኢየሱስ የእንትና ኢየሱስ ብለን ስሙን እየጠራን ስንሳደብ ሀገራችን የክርስቶስ ተቃዋሚ ሆና እንዳትቀር ነው:: በጣም ጥያቄ የሆነብኝ ነገር ደግሞ እስላሞች(የክርስቶስ ተቃዋሚዎች) በየቀኑ (በቀን 5ቴ ወይም 6ቴ መሠለኝ) በትልልቅ ስፒከሮች በየመኖሪያ ቦታችን እየጮሁ አፍጋኒስታን እስኪመስል ድረስ እንደፈለጉ እየሰበኩ ምንም ያልመሰለን መንገድ ላይ ሰውም መኪናም እኩል በሚጮሁበት መንገድ ላይ ኢየሱስን እመኑ ንሰሀ ግቡ ስለተባለ ለምን እንናደዳለን:: እንደውም የጌታችንና የመዳኒታችን ስም ሲጠራ ከነሱ በተሻለ አክብሮት ማሳየት አልነበረብንም? ሌሎች ሀገራትኮ በአንዴ የክርስቶስ ተቃዋሚ አልሆኑም:: በሆነ ሰዓት እነሱም እንደኛ ነበሩ:: ቀስ በቀስ ነው ስሙ እየቀለለባቸው የመጣው:: እናም እስቲ እኔ ያልታየኝ እናንተ የታያቹ ነገር ካለ ንገሩኝ:: አመሰግናለሁ::
Jul 31, 2024Come on dude betam des mayl tlacaha ale wstih you just spitting that. Be qninet melsulgn bleh this accent eyeteteqemk mawrat betam narcissistic nw. Qdase beye gizew beyelelitu ke church ensemalen hulet church mehal nw betachin ena hulem endeseman nw i'm ok with that, and betam mqerbachew friends protestant nachew eske church abren walk argen shegnichachew emelesalew le amlko sihedu and i've respect for all religions and the people practicing it. Ante ahun exactly meteh azan lay ende Afganistan mnamn maletih agbab aydelem you need to respect religions and thier folloers first. Then sle protestants demo ene bemnm melku beyemengedu weto mesbek ENA srana hiwot eyangelataw yewale SW lay beye taxi selfu eyemetu besebeka SM yerasihin ideology SW lay mechan memoker isn't something normal Lene. Atsbeku aydelem GN hulunm beye betu bay negn. Pentewm be churchu Christianum be bete krstyanu muslimum be Mesjidu ytseliy ysbek it's ok, GN imagine orthodoxum muslimum catholicum pentewm microphone angbo beye mengedu biweta??
Jul 31, 2024