ገነት ወይም ሲኦል ስንገባ አካላችን አብሮ ነው ሚገባው❓ እኔ እስከማቀው ነፍሳችን ብቻ ናት የምቴደው የምታቁ በስርአት መልሱልኝ ሌላም ጥያቄ ስላለኝ ነው 😊🙏
Jul 30, 20241ኛ ቆሮንቶስ 15:50_53 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ “ነገር ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ ይህን እላለሁ፦ ሥጋና ደም የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊወርሱ አይችሉም፥ የሚበሰብሰውም የማይበሰብሰውን አይወርስም።” ⁵¹-⁵² እነሆ፥ አንድ ምሥጢር እነግራችኋለሁ፤ ሁላችን አናንቀላፋም ነገር ግን የኋለኛው መለከት ሲነፋ ሁላችን በድንገት በቅጽበተ ዓይን እንለወጣለን፤ መለከት ይነፋልና ሙታንም የማይበሰብሱ ሆነው ይነሣሉ እኛም እንለወጣለን። ⁵³ ይህ የሚበሰብሰው የማይበሰብሰውን ሊለብስ ይህም የሚሞተው የማይሞተውን ሊለብስ ይገባዋልና። So endemtayew የሚበሰብሰው ስጋችን yemaybesewsewn ylebsal maletm le zelalem hyaw behone akal ylewetal Gn yhe mihonew በ እውነተኛው የመግቢያ በር በብቸኛው የመዳን መንገድ በሆነው ኢየሱስ ክርሰቶስ አዳኝነት ስናምን እና ስንቀበለው ብቻ ነው❤️
Jul 30, 2024