ሰላም ሰውች bf አለኝ 3 ሊሞላን ነው እና እሱ ከሴት ጋር መውራ normal ነው ብሎ ነው ሚያስበው በጣም ብዙ ጊዜ አላውራ ብሎ ያወራል እና እኔም በዚ ምክኒያት ለምን ታወራለክ ስለው ተጨቃጫቂ አረገኝ አሁን ላይ ባያወራ እንኳን አላምነውም ምን ላድርግ please help me gusy 😭😭😭በጣም ጨንቆኛል🙏🙏
Jul 30, 2024Eskahun mn teseriyalesh esuga Fechiw, He is obviously telling u that u r not enough for him. Tesfa kurech Ewnet
Jul 30, 2024