እኔ ምለው ተረግመናል እንዴ ምን ብናጠፋ ነው እዚች ምድር ላይ የተፈጠርነው የማንን እዳ ነው እየከፈልን ያለነው ለምንስ ነው በዚ ልክ የምንፈተነው? ራስ ማጥፋት ሀጥያት ነው ግን ያለው ሁኔታ ብንሞት እንኳን የሚፋታን አይመስለኝም ምን ተሻለ??
Jul 30, 2024ተው!! ሀጥያት አትግባ🙈😁
Jul 30, 2024እኔ ምለው ተረግመናል እንዴ ምን ብናጠፋ ነው እዚች ምድር ላይ የተፈጠርነው የማንን እዳ ነው እየከፈልን ያለነው ለምንስ ነው በዚ ልክ የምንፈተነው? ራስ ማጥፋት ሀጥያት ነው ግን ያለው ሁኔታ ብንሞት እንኳን የሚፋታን አይመስለኝም ምን ተሻለ??
Jul 30, 2024ተው!! ሀጥያት አትግባ🙈😁
Jul 30, 2024ምን ገጥሞህ ነው የተማረርከው
Jul 30, 2024Dollar ስለጨመረ
Jul 30, 2024አይዞን ሁሉም ያልፋል በእምነትህ ፀሎት አድርግ
Jul 30, 2024Hatiyat ena haymanot mibal neger yelem. Hulachinm mkniyatm alamam belelew alem wust be agatami yetegegnen enkoklshoch nen.
Jul 30, 2024Mindnew yhen yakil eee ayzon ayzon Miyabrta belelbt enkan fetari gulbt yhunsh, b celmbish lay esu birhan yhunsh, ymnorin trgum esu ystesh Desymilew hulachinm.chigaram deha, nen anchi bicha aydelshim K chalish anibib sel.wedft tru ngr sel hiwet, sel.alama ymiyaweru metsafoch negen endininafik yargunal ena tesfa belelbt. sel. tesfaa yngrunal celma bet west hunsh weci berhan endal ymingrish sew benor mewtatin tinafiki yele
Jul 30, 2024አይዞን አንዳንድ ጥያቄዎች መልስ የላቸውም መሰል . . . እነሱን ደጋግመህ ከመጠየቅ መተው ሳይሻል አይቀርም 🤷♀
Jul 30, 2024አርትም ያማርራል እንዴ እኔ ብቻዬን መስሎኝ ነው እኮ በቃ ዝም ብለህ ኑር አንዳንዴ የሞቱ ሰዎችን እያሰብኩ ታድለው እላለሁ ግን በቃ ምንም ማድረግ አትችልም ይሄን ገንፎ በእንጀራ የሆነ ህይወት እየኖርን
Jul 30, 2024